ታካይ ዜናዎች
- ለጨረታ ቀርቦ ከ2400 ዶላር በላይ የተሸጠው የአትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ማሊያ ለአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማጠናከሪያነት እንደሚውል መገለጥ
- የኢትዮጵያ ለተለያዩ ሥራዎች በሶስት ወራት ውስጥ ከ87 ሺህ በላይ ዜጎችን ወደ መካከለኛው ምሥራቅና አውሮፓ ማሠማራት
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓለም አቀፍ አራት ኮከብ ሽልማት ተቀባይ መሆን
- በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በኩል ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች ማቋቋሚያ ከግማሽ ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረግ
- ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት በኢትዮጵያ የፕላስቲክ ብክለት መጠን ከ500 ፐርሰንት በላይ ጭማሪ ማሳየት
- ለዘንድሮ የትምህርት ዘመን የተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር በ10 ሚሊየን እንደሚያንስ መነገር
- የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቀረው የሥራ ዘምን ሶስት ወራት ብቻ ቢሆንም ማራዘም እንደማይፈልግ ማሳወቅ