የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ በአባላቱና ኃላፊዎቹ እሥራት ሳቢያ የምርጫ ቦርድ የሰጠውን የዕውቅና ምስክር ወረቀት ለመመልስ እያሰበ መሆኑን አመለከተ

SBS Amharic News Podcast Radio Telescopes.jfif

Credit: SBS Amharic

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርና ኢሰመኮ በአንድ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት ተወዛግበዋል፤ የወልቃይት ሕዝበ ውሳኔ አተያይ ልዩነት ግለት እየጨመረ ነው።



Share