የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በመራዊ ከተማ ቢያንስ 45 ሲቪል ሰዎች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ መገደላቸውን ለማወቅ ችያለሁ አለPlay10:08 Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.08MB) በዛሬው የቫላንታይን ቀን ሲድኒ ውስጥ ብቻ ሩብ ሚሊየን የፅጌረዳ አበባዎች ወደ አውስትራሊያውያን ልቦችና ቤቶች ያመራሉታካይ ዜናዎች300 ሺህ ያህል የቪክቶሪያ ነዋሪዎች መብራት አጥተዋልበአልኮል መጠጥ የእግር መተላለፊያ ላይ ወድቀው የተገኙት የቀድሞው የአውስትራሊያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ለ "ዕረፍት" እንዲወጡ ጥሪ ቀረበተመድ የራፋህ ጥቃት መዘዞቹ የከፉ እንደሚሆኑ አሳሰበ ShareLatest podcast episodes#75 Discussing eyesight and vision (Med)"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳ"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳየትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕ/ት ጌታቸው ረዳ "ወደ ስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገደናል፤ እንደ ሕወሓት መዳን ከፈለግን በእራሳችን እንጂ በውጭ ኃይሎች መሆን የለበትም" አሉRecommended for youVictoria's Opposition leader calls for more African Australians to run for office