አንኳሮች
- ኢትዮጵያ ለዲጂታል ማጭበርበር ከተጋለጡ ሀገራት መካከል አንዷ ስለመሆኗ መመልከት
- 'ኩላሊታችንን ግዙ' እያሉ ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሚመጡ ሰዎች አሉ መባልና ማስተባበያ መሰጠት
- በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተሰጠ ለሚገኘው ብሔራዊ መታወቂያ የ10 ሚሊዮን ዜጎች ምዝገባ
- ኢትዮጵያ ውስጥ በስኳር በሽታ ከሚያዙ ሰዎች መካከል 67 በመቶው ሕመሙ እንዳለባቸው እንደማያውቁ መገለጥ
- አዲሱ የኢትዮጵያ ሚዲያ ሕግ ማሻሻያ ከሚዲያና የሕግ ባለሙያ ማኅበሮች ተቃውሞ መግጠም