ውዳድ ሳሊም፤ ቅድመ ቃለ ምልልስ በሴቶች ግርዛት ዙሪያ
የጤና ባለሙያና አንቂ ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ የሴቶች ግርዛትን ጎጂነት ከሰብዓዊ መብቶች ጋር አያይዞ ጥር 28 / ፌብሪዋሪ 6 በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ የሚውለውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ዕለት አስመልክተው ከSBS አማርኛ ጋር ስለካሔዱት ቃለ ምልልስ አንኳር ጭብጦች አስቀድመው ያመላክታሉ።
Wudad Salim, Public Health Practitioner. Credit: SBS Amharic
Share
Published 1 February 2024 12:01pm
Source: SBS
Share this with family and friends